የ2022 ምዝገባ ጀምረናል፡፡

የኢትዮጵያ ካቶሊክ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም (ECUSTA) በዘመናዊ ላብራቶሪ፥ ላይብረሪና የመማሪያ ክፍሎች ተደራጅቶ፥ ለመማር ማስተማር ምቹ በሆነ ከባቢ የመመገቢያና የተማሪዎችን ማደሪያ በማካተት በመደበኛ መርኃ ግብር በመጀመሪያ ዲግሪ:-



ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ ጀምረናል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻችን



እንዲሁም በኢሜል ወይንም ድረገጻችን ላይ
info@ecu.edu.et | www.ecu.edu.et
ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።