ለ2015/23 በምንሰጣቸው የዲግሪና የሬሜዲያል መርኃ ግብሮች ምዝገባ ጀምረናል፡፡

Registration for remedial classes is open!
ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጋር በመተባበር ለተፈጥሮ እና ለማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የማካካሻ ሬሜዲያል ትምህር ምዝገባ መጀመራችንን እናሳውቃለን፡፡ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ ስልክ፡
0118 548630 | ሞባይል፡ 0913239392 ኢሜል፡ info@ecu.edu.et
ለ2015/23 የዲግሪ መርኃ ግብሮች፦

የኢትዮጵያ ካቶሊክ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም (ECUSTA) በዘመናዊ ላብራቶሪ፥ ላይብረሪና የመማሪያ ክፍሎች ተደራጅቶ፥ ለመማር ማስተማር ምቹ በሆነ ከባቢ የመመገቢያና የተማሪዎችን ማደሪያ በማካተት በመደበኛ መርኃ ግብር በመጀመሪያ ዲግሪ:-



ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ ጀምረናል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ ከ3፡00 – 10፡00 ድረስ በስልክ ቁጥሮቻችን


እንዲሁም በኢሜል ወይንም ድረገጻችን ላይ
info@ecu.edu.et | www.ecu.edu.et
ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። በጎግል አቅጣጫ ለማወቅ ቀጣዩን ሊንክ ይጫኑ፦
https://goo.gl/maps/k4hZtycG9ZYFWfDN9